Telegram Group Search
እስኪ በቅንነት እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁትን ጥያቀዎች በትጋት የሚመልስ 1ኛ ላይ ያለዉን እኔ የሚለዉን ይንካ።መልሶ ሼር የሚያደርግ 2ኛዉን፣መልሶ ሼር አድርጎ like የሚያደርግ 3ኛዉን ይንካ።ሳትዋሹ
Anonymous Poll
75%
እኔ
11%
እኔ
14%
እኔ
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲነሳ የመቃብሩን ድንጋይ ያንከባለለው ማን ነበር?
Anonymous Quiz
62%
ራሱ ጌታችን
24%
መልአኩ
4%
ቅዱስ ጴጥሮስ
10%
መልስ የለም
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተነሳ በኋላ ማርያም መግደላዊት ስታገኘው ምን መስሏት ነበር?
Anonymous Quiz
67%
የአትክልት ጠባቂ
7%
የወታደሮች ሀላፊ
12%
የመቃብር ቆፋሪ
14%
ሁሉም
ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር በማለዳ የሄዱት ሴቶች ምን ይዘው ነበር?
Anonymous Quiz
3%
አበባ
2%
ምግብ
87%
ሽቱ
8%
ሁሉም
Orthodoxy questions ✝️
እስኪ በቅንነት እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁትን ጥያቀዎች በትጋት የሚመልስ 1ኛ ላይ ያለዉን እኔ የሚለዉን ይንካ።መልሶ ሼር የሚያደርግ 2ኛዉን፣መልሶ ሼር አድርጎ like የሚያደርግ 3ኛዉን ይንካ።ሳትዋሹ
ስለዚህ በዚህ ምርጫ (vote poll) መሰረት አብዛኛው ሰው ጥያቄውን መልሶ ብቻ ነው ማለት ነው ዞር የሚለው።ይሄ ደግሞ እጅጉን ያስከፋል።ምክንያቱም የእናንተ ሼር ማድረግ አንድም ከጥያቄው ሌሎች እንዲማሩ ሲገፋፋ ሁለተኛ ደግሞ ወደ ቻናሉ ሰዎችን ለመጋበዝ እድሉን ይፈጥራል።

ስለዚህ ከዚህ በኋላ ለሚጠየቁት የpoll ጥያቄዎች መልስ መስጠት ብቻ ሳይሆን ሼር ማድረግም ሆነ react ማለትም ❤️,👍,🥰 እና ሌሎቹንም ማድረግ ተገቢ ነው ማለት ነው።

ተስማማን???
ከትንሳኤ በኋላ እስከ ዳግም ትንሳኤ ያሉ የዕለታት ስያሜ ዘርዝሩ?
የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም አለ።
እርስዋም፡- አዎን ጌታ ሆይ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ  የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች ማቴ 15÷26-27 ጥያቄው
ማዕድ የሚበሉት  እነማን ናቸው
Anonymous Quiz
37%
ቅዱሳን ናቸው
34%
ኃጢአን ናቸው
9%
ጤና ፣ሃብት፣እንጀራ፣ልብስ  የስጋዊ ፍላጎቶች
20%
ሁሉም ልክ ናቸው
ቅዱስ ዳዊት  በመዝሙር 73÷14 ላይ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው ይላል ምንድን ነው የሰጠንን
Anonymous Quiz
21%
ታቦት ጽዮንን
4%
የብሉይ ኪዳን አምልኮቱን ሥርዓቱን
2%
ቅዱስ መስቀሉን
3%
ሐዲስ ኪዳንን
51%
ሁሉም መልስ ናቸው
20%
ለ"እና ሐ" መልስ ናቸው
እውነተኛ እውቀት የትህትና ፏፏቴ ነው ያለው ቅዱስ አባት ማነው?
Anonymous Quiz
11%
ቅዱስ ጴጥሮስ
17%
ቅዱስ ጳውሎስ
21%
ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ
51%
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
videoውን አይታችሁ like share subscribe በማድረግ ወንድማችንን አበረታቱት

😊😊😊
አሽከሯ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ከመሬት በጣለችው ግዜ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደንግጣ ልታነሳው ስትል ቅዱስ ዮሴፍግን ተይው አታንሽው ኃይሉን ያሳይ ባላት ግዜ ምድር አፏን ከፍታ የዋጠቻት ማን ናት?!
Anonymous Quiz
7%
ማርያና
14%
ሰሎሜ
68%
ኮቲባ
11%
መልስ አልተሰጠም
በወንጌል አላፍርምና አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና ይህ ሐይል ቃል የት ይገኛል??
Anonymous Quiz
39%
የሐዋርያት ሰራ
20%
የማቴዎስ ወንጌል
10%
የማርቆስ ወንጌል
32%
ወደ ሮሜ ስዎች
https://www.tg-me.com/andimtatirguaame

እዚህ channel ላይ የፈለጋችሁትን አንድምታ ትርጓሜ እንዲሁም የተለያዩ pdf ታገኛላችሁ☦️ ግቡ
ኢየሱስ ለብዙ ዘመን ልብስ ሳይለብስ በመቃብር ይኖር የነበረውንና በሰንሰለትና በእግር ብረትም ታስሮ ሲጠበብ የነበረውን ባጋንንት እስራት ውስጥ ያለውን ሰው ነጻ ያወጣው በየት ሀገር ነው?
Anonymous Quiz
53%
ጌርጌሴኖን
16%
ሰማሪያ
7%
ዛብሎን
24%
ቅፍር ናሆም
Forwarded from 🌬♰♡†(ዮልያና)✥
🌹" ግንቦት ...1...🕯

እንኳን ለእናታችን ለእመቤታች ለቅድስት  ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውረን።🙏🌷


ይህ ዕለት ከዕለት ሁሉ የበላይ ነው ይህ ዕለት የኃጥአን ተስፋ እመቤታችን የተወለደችበት ዕለት ነው

  🫴  ኑ እናመስግናት

  🫴  ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት

   🫴  ኑ እናወድሳት

    🫴  ኑ እንጥራት

እናት ና ድንግል ሁለቱንም ሆናለችና ኑ እናክብራት
ኤጲስ ቆጶሳትን፥ ቀሳውስትንና ዲያቆናትን በተመለከተ ሰፋ ያለ ሥርዓት የጻፈው ሐዋርያ ማን ነው?
Anonymous Quiz
15%
ቅዱስ ዮሐንስ
29%
ቅዱስ ጴጥሮስ
48%
ቅዱስ ጳውሎስ
8%
ቅዱስ ማቴዎስ
ጌታ ለሐዋርያት የሰጣቸውን ሥልጣነ ክህነት በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እናገኘዋለን?
Anonymous Quiz
44%
ማቴ 18፥18
17%
ሉቃ 18፥28
18%
ዮሐ 9፥3
20%
1ጢሞ 3፥15
በቅዳሴ ጊዜ የዕለቱን ቅዱስ ወንጌል የሚያነበው ማን ነው?
Anonymous Quiz
20%
ንፍቁ ቄስ
50%
ሠራዩ ቄስ
19%
ሠራዩ ዲያቆን
11%
ንፍቁ ዲያቆን
2025/05/12 02:28:06
Back to Top
HTML Embed Code: